SBS Amharic Podcast
1) የፀረ ጥላቻ ንግግርና የጠብመንጃ ባለቤትነት ሕጎች በፓርላማ ይሁንታ ተቸራቸው
ኩዊንስላንድ ውስጥ ሕይወቷ አልፎ የተገኘችው ካናዳዊት ቱሪስት ምናልባትም በዲንጎ ተጠቅታ ይሆናል የሚል ስጋት አሳድሯል
2) ግብፅ ኢትዮጵያ ካሣ ትክፈለኝ አለች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና ገንዘብ ሚኒስቴር 'ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (IMF) አራተኛውን ዙር የኢትዮጵያ የብድር ግምገማ ሰሞኑን ማፅደቁ የሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት ቀደም ሲል ከተጠበቀው በላይ ጠንካራ መሆኑን ያረጋግጣል' አሉ
3) "ግጥምን በጃዝ የመጀመሪያውና የመጨረሻው ዒላማ 'ለሰዎች የመዝናኛ መድረክ መክፈት፤ ባሕልን፣ የሀገር ፍቅርንና ዕሴትን ማስተዋወቅ ነው" ተዋናይ ጌታሁን ሰለሞን
መታሰቢያነቱ ለሰዓሊ ታምራት ገብረማሪያም የተቸረውና ለሁለተኛ ጊዜ የተከወነው 'ግጥምን በጃዝ' የአንድ ሰው ተውኔትን አጣምሮ በዕለተ እሑድ ጃኑዋሪ 18 / ጥር 10 ለሕዝብ ቀርቧል። የመድረክ መሪዎች፣ ገጣሚዎችና የሙዚቃ መሳሪያ ባለሙያዎች አተያያቸውን አጋርተዋል። ለቀጣዩ ዝግጅት ኢትዮጵያውያን በነቂስ እንታደሙ የግብ...Show More
4) "የጥምቀትን የተለያዩ የሃይማኖት ሥርዓቶችንና የሕዝቡን ደስታ ስመለከት ሀገሬ ኢትዮጵያ ያለሁ ነው የመሰለኝ" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ
የከተራና ጥምቀት በዓል በሀገረ አውስትራሊያ የሜልበርንና ፐርዝ ከተሞች ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ እmንት ተከታዮች ዘንድ ደምቆና ገንኖ ተከብሮ ውሏል። በዓለ ጥምቀቱን በጋራ የአንድነት መንፈስ ያከበሩት ቤተክርስቲያናት፣ ምዕመናንና ምዕመናት የእምነትና ሀገራዊ አንድነትን አንፀባርቀዋል። የሃይማኖት አባቶችና ...Show More
5) ኢትዮጵያ በአሜሪካ የፍልሰት ቪዛ ከሚገኙ 75 ሀገራት መካከል አንዷ ሆነች
በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ዋና ጉባኤ ላይ ከአራት ሺህ በላይ ተወካዮች ይሳተፋሉ ተባለ
6) "በጥራት ስለምንጨርስ ከደንበኞች ጋር ጥሩ ወዳጅነት አለን፤ እምነት ይጥሉብናል" ዳይሬክተር ጀማል አይዲን
አቶ ጀማል አይዲን፤ የGo Cabinets & Home Renovation ዳይሬክተር፤ እንደምን ወደ ግንባታና ዕድሳት ሙያ እንደተሠማሩና ለሜልበርን የምሥራቅ አፍሪካና የሕንድ ማኅበረሰብ አባላት ከሁለት ወንድሞቻቸው ጋር እየሰጡ ስላሉት ሙያዊ አገልግሎታቸው ይናገራሉ።
7) ጀማል አይዲን፤ የቤት ግንባታና የቤት ውስጥ ዕድሳት
አቶ ጀማል አይዲን፤ የGo Cabinets & Home Renovation ዳይሬክተር፤ እንደምን ወደ ግንባታና ዕድሳት ሙያ እንደተሠማሩና ለሜልበርን የምሥራቅ አፍሪካና የሕንድ ማኅበረሰብ አባላት ከሁለት ወንድሞቻቸው ጋር እየሰጡ ስላሉት ሙያዊ አገልግሎታቸው ይናገራሉ።
8) ኢራን በአንድ ተቃዋሚ ሠልፈኛ ላይ ይሙት በቃ ፈረደች
በፓርላማ አባላት ላይ የሚደረሱ ዛቻዎች በ63 ፐርሰንት ማሻቀቡ ተመለከተ
9) በአዲስ አበባ ቅሬታ ካሰሙ ግብር ከፋዮች መካከል የ58 በመቶዎቹ ቅሬታ ትክክል ሆኖ እንዳገኘው የከተማይቱ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ
'በአማራ ክልል አዲሱ የገጠር መሬትና አስተዳደር አጠቃቀም አዋጅ በተበታተነ መንገድ የሚኖሩ የክልሉን አርሶ አደሮች በፈቃደኝነት በአንድ አካባቢ ለማስፈር ያለመ ነው' ሲል የክልሉ የመሬት አስተዳደር ቢሮ ገለጠ
10) "የSBS አማርኛ የፎቶግራፍ ባለሙያ ሆኜ መሥራቴ በጣም ነው የሚያስደስተኝ" ፎቶ አንሺ ስንታየሁ በቀለ
የፎቶግራፍ ባለሙያ ስንታየሁ በቀለ፤ ስለ ፕሮፌሽናል የፎቶ ባለሙያነትና ከሞባይል ይልቅ የግል የፎቶ ካሜራን የመጠቀምን ተመራጭነት አንስቶ ምክረ ሃሳቡን ይቸራል።